Free Shipping on Orders of $75 or more.
Sell Books in Your Shopify Store
Adding book to your cart
Report copyright infringement
by Carol Desta (Author)
ይህ አማርኛን በዘዴ የተሰኘው የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍ በፋሬስ አካዳሚ ወስጥ ለማስተማሪያነት የተዛጋጀ ነው። ሆኖም ግን በዚህ አካዳሚ ውስጥ ተሳታፊ ለማይሆኑም ተማሪዎች በወላጆቻቸው አጋዥነት የአማርኛን ፊደላት መማር በሚችሉበት ሁኔታ የተዘጋጀ ነው። በየትኛውም ሃገር ውስጥ የሚኖሩ የዲያስፖራ ልጆችን የአማርኛ ቋንቋን ለማስተማር ይጠቅማል። በዚህ የደረጃ-አንድ መማሪያ መፅሐፍ ላይ ተማሪዎች ፊደላትን ለይተው እንዲያውቁና ፊደላትን ማንበብ እንዲሁም መፃፍ አንዲችሉ ይረዳቸው ዘንድ በአቅማቸው ተመጣጥኖ ተዘጋጅቷል ስለሆነም በደረጃ አንድ ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ተማሪዎች ከዚህ በመቀጠል ከተዘረዘሩት ነጥቦች መሃል አንዱን ወይንም ሁሉንም ሊያሟሉ ይገባል ፦ - እድሜያቸው ከ 4 እስከ 6 የሆኑ ተማሪዎች መሆን ይኖርባቸዋል - የእንግሊዘኛን ቋንቋ በትንሽም ደረጃ ቢሆን መስማትና የተወሰኑ ቃላትን መናገር የሚችሉ - የእንግሊዝኛ ፊደላትን በደንብ ማንበብ የሚችሉ
No books in the cart.
A small yet very thoughtful devotional book. A beautiful way to promote seeing God everyday in everything.
The book was bent in the top corner but overall i love it!
Great feel yum yum
genuinely a good read
It’s a great item, exactly what i was expecting 😊